በለቅሶ ፈንታ ደስታ በሃዘን ምትክ እፎያታ አደረገልኝ አምላኬ አመልከዋለሁ ከልቤ አመልከዋለሁ ከልቤ (4x) የገባሁበት ገብቶ ጌታዬ እኔን ረድቶ (2x) አይቻለሁኝ በዓይኔ ታሪኬ ተለውጦ የገባሁበት ገብቶ ጌታዬ እኔን ረድቶ (2x) አይቻለሁኝ በዓይኔ ታሪኬ ተለውጦ ምን ልበል ምን ልናገር ስላረክልኝ ነገር ምን ልበል ምን ልናገር ከማመስገን በቀር (2x) በምድረበዳ መራኝ ከእጆቹ እያበላኝ (2x) ከአበልኝ በጐነት አንዳችም ሳያሳጣኝ (2x) በምድረበዳ መራኝ ከእጆቹ እያበላኝ (2x) ከአበልኝ በጐነት አንዳችም ሳያሳጣኝ (2x) ምን ልበል ምን ልናገር ስላረክልኝ ነገር ምን ልበል ምን ልናገር ከማመስገን በቀር (2x) በቸርነቱ ነው እዚህ ያደረሰኝ ስለወደደ ነው ወግ ማረግ ያሳየኝ በቸርነቱ ነው እዚህ ያደረሰኝ ስለወደደ ነው ወግ ማረግ ያሳየኝ ተባረክ ብዬ አልረካሁም ጌታዬ (2x) ባለውለታዬ ከፍ በል ብዬ አልረካሁም ጌታዬ (2x) ባለውለታዬ ባለውለታዬ ጌታዬ ባለውለታዬ (8x)