አዝ፦ በአዲስ በአዲስ ቅኔ ባማረ ምስጋና (2x) እሰዋልሃለሁ ይገባሃልና (2x) ገናና ገናና ነህና (4x) እታመንሃለሁ ትምክህቴ ነህ ለኔ መልካምነት ህን አይቻለሁ ባይኔ የምስጋናዬም ቃል ይውጣና ይሰማ ገና እጨምራለሁ ይህ ካረካህማ አዝ፦ በአዲስ በአዲስ ቅኔ ባማረ ምስጋና (2x) እሰዋልሃለሁ ይገባሃልና (2x) ገናና ገናና ነህና (4x) ሞገሴ ነህ ጌታዬ በጥላህ አርፌአለሁ ላመልክህ ይገባኛል ፍቅርህን ቀምሻለሁ ኃያል ነህ ክንደ ብርቱ ማን እንተን ይጋፋና ዙፋንህ የጸና ነው ልዩ ነህ ባለዝና (2x) አዝ፦ በአዲስ በአዲስ ቅኔ ባማረ ምስጋና (2x) እሰዋልሃለሁ ይገባሃልና (2x) አምላኬ አምላኬ ነህና (4x) አንተን ይዤ አላፈርኩም አታሳፍርምና ሁሉን አሻግረኸኛል ከበህ ከፊት ከኋላ እግሬን በከፍታ ላይ አጽንተህ አቁመሃል ገናና ነህ እያልኩኝ ባመልክህ ያንስብሃል (2x) ገናና ገናና ነህና (8x)