Song Lyrics

ተወራርጃለሁ

Kasahun Lema
Akelaltoal Semawyu
አዝ፦ ተወራርጃለሁ እኔማ ያወጣኛል ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ እርሱ አለልኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ የኢየሱስ ነኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ አይጥለኝም ብዬ አይጥልማ (አይጥልማ) አይረሳማ (አይረሳማ) (2x) ይታመናል እግዚአብሔር አይጥልማ ይታመናል እግዚአብሔር አይረሳማ (4x) የይለፍ ቃል አለኝ ተሻገር ብሎኛል ፋሬስ ብዬ ልውጣ ጌታ ቀድሞልኛል የኋላዬን ሁሉ የኋሊት ረስቼ ልገስግስ በእምነት ጌታን ተመኝቼ ልሻገር በእምነት እርሱን ተመክቼ ይታመናል ጌታ ይታመናል ይይታመናል ኢየሱስ ይታመናል ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል እርሱ ይታመናል (3x) ገና ለአንተ ክብር (ለአንተ ክብር) ገና ለአንተ ዝና (ለአንተ ዝና) ገና እዘምራለሁ (እዘምራለሁ) ገና እንደገና (2x) ለእግዚአብሔር እኔማ ለእግዚአብሔር አለኝ ብዙ ምሥጋና ብዙ ክብር ለኢየሱሴ እኔማ ለኢየሱሴ አለኝ ብዙ ምሥጋና ብዙ ውዳሴ አለኝ አለኝ ምሥጋና ለአዳነኝ ከእጆቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ መጣ ጠላቴ መሸበት ለእኔ ሌቱ ነጋ የተናገረኝን እስከሚፈጽመው አይጥለኝም አለ እግዚአብሔር ታማኝ ነው አይተወኝም አለ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ይታመናል ጌታ ይታመናል ይይታመናል ኢየሱስ ይታመናል ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል እርሱ ይታመናል (3x) አዝ፦ ተወራርጃለሁ እኔማ ያወጣኛል ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ እርሱ አለልኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ የኢየሱስ ነኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ አይጥለኝም ብዬ አይጥልማ (አይጥልማ) አይረሳማ (አይረሳማ) (2x) ይታመናል እግዚአብሔር አይጥልማ ይታመናል እግዚአብሔር አይረሳማ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection