በድንገት ደረስክልኝ ሃዘኔን ገፈፍክልኝ ጨለማው አላቆመኝ በባርኮት ቤቴ ገባህ በሰላም ቤቴ ገባህ (2x) በክብርህ ቤቴ ገባህ (2x) እርሱን ታምኜ የምን ሥጋት ሁሉ በእጁ ነው የእኔ አባት ጌታዬን ይዤ የምን ሥጋት ቁልፉ በእጁ ነው የእኔ አባት ጌታ እያለ የምን ሥጋት ቁልፉ በእጁ ነው የእኔ አባት ጌታዬን ይዤ የምን ሥጋት ቁልፉ በእጁ ነው የእኔ አባት አዝ፦ ሰው አይጥልም ጌታ ያነሳል እጅ ይዞ የጠላትን ወጥመድ እቅድ አፈራርሶ እኔን አልጣለኝም ማንን እንደጣለ በእጁ መዳፍ ይዞኝ አለሁኝ ስላለኝ ይሄው ሳይለወጥ ከእኔ ጋር አለ ይሄው ሳይቀየት ከእኔ ጋር አለ ጌታ አይለወጥም ከእኔ ጋር አለ እርሱ አይለወጥም ከእኔ ጋር አለ ጌታ አይለወጥም በዙፋኑ አለ (2x) ጌታ አይቀየርም በዙፋኑ አለ እርሱ አይቀየርም በዙፋኑ አለ አንገቴን አልደፋም በቃ በቃ አምላክ አለኝ ስጠራው በጥኖ ደርሶ አለሁ የሚለኝ ሰው አይሆንም ሲሉኝ ጌት አሰው አድርጐኛል ሰው የማይጥል እኮ ይዞኝ ወስዶ አኑሮኛል አለልኝ የእኔ ጌታ አለልኝ የእኔ አለኝታ አልልን የእኔ ንጉሥ አለልኝ ደጉ ኢየሱስ አለልኝ የእኔ ጌታ አለልኝ የእኔ አለኝታ አልልን የእኔ ንጉሥ ሰው ማይጥል ደጉ ኢየሱስ ዱካ ሳይታይ ፍለጋ ደርሰህልኛል ማንም የለም ስልህ ከጐኔ አንተ ቆመሃል በዚያ ቀውጢ ቀን ስጠራህ የታለህ ብዬ ሰው የማይጥለውን እጅህን አየሁ ጌታዬ አዝ፦ ሰው አይጥልም ጌታ ሰው አይጥልም (2x) ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም (2x) የዘገየ ሲመስል ጉብኝትህ??? ሲረዝም ለማየት ሲቸግር የሚጠብቁት ህልም የሌሊትይ ድካም ጫናው ሲበረታ በተዘጋው ደጅ ውስጥ መውጫ ያሳያል ጌታ በተዘጋው ደጅ ውስጥ መውጫ ያሳያል ጌታ (2x) በተዘጋው ደጅ ውስጥ መውጫ አለው ጌታ (2x) በራሱ ተራ ይሆናል ይህን አምናለሁ ቃል ሥጋ ሆኖ ተስፋዬን በአካል እወርሰዋለሁ ያለው ለማይቀር እግዚአብሔር በእኔ የተናገረው ልሻገር በእምነት እግዚአብሔር አለ አይለወጥም አዝ፦ ሰው አይጥልም ጌታ ሰው አይጥልም (2x) ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም (2x)