ብርሃን ሆነ ሌሊቱ ነጋ አዋጅ ተሰማኝ ከአሪያም የወጣ ጌታ አላለፈኝ ገባ ከቤቴ ልዘምርለት ሞልቷል ስለቴ ስራዬን ሰርቶልኝ ኧረ እንዴት አልዘምር ሁሉን ለአደረገው ይሁንለት ክብር ጠላቴን ጥሎልኝ ኧረ እንዴት አልዘምር ሁሉን ለአደረገው ይሁንለት ክብር ይሁንለት ክብር (8x) እግዚአብሔር ብቻ መልካም ነው እግዚአብሔር ብቻ መልካም በክፉ ቀን መሸሸጊያ እንደእርሱ ያለ የለም (2x) እንደእርሱ ያለ የለም (8x) አይልኝ አይልኝ ጌታ ከላይ ፈረደልኝ የጠላቴን ዛቻ ከንቱ አደረገልኝ (2x) ፎክሮስ ነበር ጠላት በእኔ ላይ ጌታ ገልብጦት ቆምኩኝ እራሱ ላይ ድል አስለመደኝ ድል አየሁ በዐይኔ አከብረዋለሁ እርሱ ነው ክብሬ እርሱ ነው ክብሬ (8x) ዘመን መጣልኝ የመገለጫ ከአለት ንቃቃት በክብር መውጫ የይልፈን ቃል ሰጠኝ ጌታዬ ልውጣ ልገለጥ በምሥጋናዬ ስራዬን/ጠላቴን ሰርቶልኝ ኧረ እንዴት አልዘምር ሁሉን ላደረገው ይሁንለት ክብር (2x) ይሁንለት ክብር (ይሁንለት) (8x)