አዝ፦ ዳሰሱኝ የውዴ እጆቹ ጎበኙን መልካም አይኖቹ ተዳሰስኩ ተለውጫለሁ አምላኬን አመልከዋለሁ (2x) ይህ አምላኬ ነዉ አመልከዋለሁ በምህረቱም ደስ እሰኛለሁ እኔ የእርሱ ነኝና ያስብልኛል ደጋግ እጆቹም ይዳስሱኛል (2x) አዝ፦ ዳሰሱኝ የውዴ እጆቹ ጎበኙን መልካም አይኖቹ ተዳሰስኩ ተለውጫለሁ አምላኬን አመልከዋለሁ (2x) ያማምነው አምላክ የምደገፈው ከሁሉም በላይ አለኝ የምለው ላፍታ እንኳን አንዴም ጀርባ አልሰጠኝም የፍቅር አይኑ አልተለየኝም (2x) አዝ፦ ዳሰሱኝ የውዴ እጆቹ ጎበኙን መልካም አይኖቹ ተዳሰስኩ ተለውጫለሁ አምላኬን አመልከዋለሁ (2x)