Song Lyrics

በቃ ሲል ያበቃል

Kasahun Lema
Egziabher Ken Alew
በቃ ሲል ያበቃል የከበደኝ እስከዛሬ ስፍራን ይዞ በመንገዴ በቃ ሲለው አበቃለት ኢየሱስ ሊከብር በእኔ ሕይወት በቃ ሲለው ያበቃል ታሪክ ይለወጣል (4x) የመኖሬ ሚስጥር አንድ ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው ታምኜበት በእርሱ አርፋለሁ ሁልጊዜም እባርከዋለው ታምኜበት በእርሱ አርፋለሁ ሁልጊዜም እባርከዋለው (2x) በቃ ሲለው ያበቃል ታሪክ ይለወጣል (4x) አለኝ ብዬ ምኮራበት ተደግፌው የማላፍርበት መኖርያዬ እግዚአብሔር ነው (4x) አለኝ ብዬ ምኮራበት ተደግፌው የማላፍርበት መኖርያዬ እግዚአብሔር ነው (4x) በቃ ሲለው ያበቃል ታሪክ ይለወጣል (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection