Song Lyrics

እርሱ ትልቅ ሆኖ

Kasahun Lema
Akelaltoal Semawyu
እሱ ትልቅ ሆኖ ትንሽ አላስብም ማመስገኔን ትቼ አላጉረመርምም ይሆናል እንዳለኝ ይሆናል እላለሁ ተስፋውን እየሰጠሁ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ታማኝ ነው (4x) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል እንዳሰበው ሁሉ ይፈጸማል ያደርገዋል ብዬ ተደግፌዋለሁ እንደተናገረኝ ይሆናል አምናለሁ ይሰራዋል ብዬ ተደርፌዋለሁ እንደተናገረኝ ይሆናል አምናለሁ በእርሱ ስራ ጣልቃ አልገባም እግዚአብሔር ልክ ነው እስማማለሁ ከእርሱ ጋራ ሁሉ ለበጐ ነው ባይገባኝም ሁሉ ነገር ለእኔ ቢሆን ግራ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ልቁም ከእርሱ ጋራ ትክክል ነው ጌታ ትክክል ነው (ትክክል ነው) ትክክል ነው ጌታዬ ትክክል ነው (ትክክል ነው) አዋቂ ነው ጌታ አዋቂ ነው (አዋቂ ነው) አዋቂ ነው ጌታዬ አዋቂ ነው (አዋቂ ነው) ሁሉን ደርሶ ውብ ሊያደርገው ጌት በጊዜው ማጉረምረሜ ለምንድንነው እስኪ ላምልከው ትላንትና ዛሬም ነገም ኢየሱስ ጌታ ነው ማኅተሙም ያኔ ፈታህ ዛሬም እልሻዳይ ነው ኤልሻዳይ ነው ጌታዬ ኤልሻዳይ ነው (ኤሻዳይ ነው) (2x) ኤልሻዳይ ነው ጌታዬ ሁሉን ቻይ ነው (ሁሉን ቻይ ነው) (2x) ኤልሻዳዬ ከሁሉ በላይ (2x) አዶናዬ ከሁሉ በላይ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection