Song Lyrics

አመንኩህ ስትናገር

Kalkidan (Lili) Tilahun
Yitayegnal Bizu Neger
አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ አንተ እውነተኛ ነህ አሃ አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ አልተውሽም ብለህ ኦሆ አልተውሽም ብለህ አሃሃ በሕይወቴ ዘመን ማንን አምናለሁ ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ኦሆ ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው (2x) የሚታመን ልቤ የሚጣልበት የሚወደድ ልቤ የሚጣልበት የሚታመን ልቤ የሚጣልበት የሚወደድ እንከን የሌለበት አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ አንተ እውነተኛ ነህ አሃ አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ አልተውሽም ብለህ ኦሆ አልተውሽም ብለህ አሃሃ በሕይወቴ ዘመን ማንን አምናለሁ ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ኦሆ ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው (2x) የሚታመን ልቤ የሚጣልበት የሚወደድ ልቤ የሚጣልበት የሚታመን ልቤ የሚጣልበት የሚወደድ እንከን የሌለበት አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ አንተ እውነተኛ ነህ አሃ አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ አልተውሽም ብለህ ኦሆ አልተውሽም ብለህ አሃሃ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection