አመልክሃለሁ 4* እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማየት ትቼ አመልክሃለሁ 4* እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ተወት አድርጌ የኔን ነገር እስቲ ላሰላስል ስለ እግዚአብሔር ተወት አድርጌ የኔን ጉዳይ እስኪ ልዘምር ስለ ሰማይ አመልክሃለሁ 4* እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማሰብ ትቼ ዛሬ ቤቱ ነኝ እስቲ ላምልከው የሳምንቱ ሀሳብ ልቤን ሳይሰርቀው ዛሬ ፊቱ ነኝ እስኪ ላምልከው ሌላው ሀሳቤ ልቤን ሳይሰርቀው አመልክሃለሁ 4* እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማሰብ ትቼ አመልክሀለሁ 4*እኔ አመልክሀለሁ በልማድ አይደለም መሆን ስላለበት መዘመር ማገልገል ስለምችልበት ከልቤ ነው እንጂ ተዘጋጅቼበት ላመልክህ ምመጣው ተዘጋጅቼበት በደምብ አስቤበት እንደዋዛ አላየውም እንደቀላል ነገር አልቆጥረውም እንደዘበት አላየውም መሆን እንዳለበት አልቆጥረውም እኔ አመልካለሁ እጄን አንስቼ ሌላ ሌላ ማየት ትቼ ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ ሌላ ነገር ማሰብ ትቼ አመልክሀለሁ እኔ አመልክሀለሁ