እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2 እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 ግን ሰው ሳያይህ እንዴት ያደንቅሀል ሰው ሳያይህ እንዴት ያመልክሀል ያወቅንህ ግን ማቆም አቅቶናል x2 እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ቆንጆ እዩልኝ x2 እስቲ አለባበሱን እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 ውበት ያለው ክብር ያለው ሞገስ ያለው ውበት ያለው በሰው ብልሀት ያልተሰራ አምላክ አለ ከእኔ ጋራ x2 እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2 እስቲ ይሄን መልካም እዩልኝ x2 እስቲ ይሄን ቸር እዩልኝ x2 እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 ነፍሴ ኮበለለች እሱን ተከትላ ሌላ ሌላ ነገር አልፈልግም ብላ x2 አልፈልግም ብላ እኔ አልፈልግም ብላ አልፈልግም ብላ እኔ አልፈልግም ብላ እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ጨዋ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ሀያል እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ብርቱ እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ ባሪያህም እሆናለው በእኔ ፍላጎት ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት እኔማ x4 እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ ባሪያህም እሆናለው በእኔ ፍላጎት ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት ተጠቀምበት x4 አቤቱ ውበትህ እጅግ ያስደንቃል የፊትህን ብርሃን ማን አይቶ ይቆማል አምልኮና ስግደት ክብር ይገባሃል እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2 እንዳንተ ያለ ውብ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2 ነበልባል ዓይኖችህን ያማረውን ፊትህን የነጠረው እግርህን እናውራው ውበትህን x2 እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2 እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2