Song Lyrics

ከአንተ የሚበልጥ የለም

Kalkidan (Lili) Tilahun
Yitayegnal Bizu Neger
አዝ፦ ከአንተ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለም አንተ ብቻ አምላኬ/አንደኛ ዘለዓለም ዘለዓለም ተባረክልኝ ዘለዓለም ተወደስልኝ ዘለዓለም ተባረክልኝ ዘለዓለም ተወደስልኝ (2x) በሕይወቴ ዘመን አመሰግናለሁ በአንተ ሥም እጆቼን የእኔ ጌታ አምላኬ አነሳለሁ በቅኔና በሥም እንደሚጠግቡት የእኔ ጌታ ነፍሴ ትጠግባለች አምላኬ ያልኩትን አዝ፦ ከአንተ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለም አንተ ብቻ አንደኛ ዘለዓለም ዘለዓለም ተባረክልኝ ዘለዓለም ተወደስልኝ ዘለዓለም ተባረክልኝ ዘለዓለም ተወደስልኝ ቅዱሳኑ ሁሉ እርሱን ወደዱት የእኔን ጌታ ፊተኛ ቀዳሚ ሆሆ አንደኛ አድርጉት ሆ አንተ ስትወደድ እጅግ ደስ ይለኛል የእኔ ጌታ የወዳጄ ወዳጅ ልቤን ያረካኛል አዝ፦ ከአንተ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለም አንተ ብቻ አንደኛ ዘለዓለም ዘለዓለም ተባረክልኝ ዘለዓለም ተወደስልኝ ዘለዓለም ተባረክልኝ ዘለዓለም ተወደስልኝ ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ምሥጋና በጽድቅ የተሞላህ ሆሆ ድንቅ አምላክ ነህና (2x) ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን አምልኮ በጽድቅ የተሞላህ ሆሆ ድንቅ አምላክ ነህኮ (2x) ላመልክህ እወዳለሁ ላመልክህ እወዳለሁ ላመልክህ እወዳለሁ ላመልክህ (2x) ላከብርህ እወዳለሁ ላከብርህ እወዳለሁ ላከብርህ እወዳለሁ ላከብርህ እስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታት ሁሉ እንዴት አንተን አይተው እንዴት ዝም ይላሉ በቋንቋቸው ሁሉም ያመሰግናሉ ክብር ለአንተ ይሁን ተመሥገን ይላሉ ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ምሥጋና በጽድቅ የተሞላህ ሆሆ ድንቅ አምላክ ነህና (4x) ከክብርም በላይ በላይ ይሁንልህ ከምሥጋና በላይ በላይ ይሁንልህ ይሁንልህ ይሁንልህ ይሁንልህ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection