Song Lyrics

ድል ድል ይሸተኛል

Kalkidan (Lili) Tilahun
Yitayegnal Bizu Neger
የጸና ግንብ ነው የእግዚአብሔር ሥም ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ (2x) ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ ሜዳ አድርጌው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ ሰባብሬው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ ይታየኛል ይታየኛል ብዙ ነገር ያየሁትን አየዋለሁ አንድም አይቀር (2x) ጨካኝ አድርጐኛል ጠላቴ ጀግና አድርጐኛል አባቴ አልበገርም ለፍርሃት አልፌያለሁኝ በእሳት ለጌታዬ እኔ አልፈራም ለኢየሱስ እኔ አልፈራም ለአምላኬ እኔ አልፈራም በፍፁም እኔ አልፈራም ጻድቅ እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል ኃጥእ ግን ፈሪ ነዉ ሳይነኩት ይሸሻል (2x) የጸና ግንብ ነው የእግዚአብሔር ሥም ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ ኧረ ተነሥ ጀግናው ተነሥ ወንዱ ተነሥ የእቃ ጦርህን ሁሉ ልበስ ኧረ ተነሽ ጀግና ተነሽ ሴቷ ተነሽ የእቃ ጦርሽን ሁሉ ልበሽ ማነው ጀግና ማነው ደፋር ጐልያድን የሚዘርር እኔ አለሁኝ እኔ አለሁኝ ምድር/አገር ሁሉ አይሸበር (2x) ጠላቴ/ሰይጣን እንዳይተወኝ እየተነኮሰኝ ይብሱን ኃይለኛ ኃይለኛ አደረገኝ (2x) ኃይለኛ አደረገኝ ኃይለኛ አደረገኝ ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ ሜዳ አድርጌው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ ሰባብሬው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ ይታየኛል ይታየኛል ብዙ ነገር ያየሁትን አየዋለሁ አንድም አይቀር (2x) ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ ሜዳ አድርጌው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ ሰባብሬው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection