ሥራዬን ሰራለሁ ሥራዬም አንተን ማምለክ ነው ሥራዬም አንተን ማምለክ ነው (2x) ሥራቸው ምንድን ነው የእኔ ግን እርሱን ማምለክ ነው (2x) በየጠዋቱ በየማታው መክብር መወደስ የሚገባው አላስገደደኝ አላዘዘኝ እኔ እራሴ ፈቃደኛ ነኝ ሥራዬን ሰራለሁ ሥራዬም አንተን ማምለክ ነው (2x) ሥራዬን ሰራለሁ ሥራዬም አንተን ማክብር ነው (2x) ሥራዬን ሰራለሁ ሥራዬም ለአንተ ማዜም ነው (2x) አላጓድልም ሥራዬን አንተን ማምልኬን ማክብሬን አላጓድልም ሥራዬን መውደዴን ማፍቀሬን ነጋልኝ ደግሞ ላመስግነው ምሥጋናዬ ለጌታዬ ይድረሰው እስኪመሽ እስኪጨልም ድረስ አምልኮዬ በዙፋኑ ይፍሰስ (2x) የእኔ ጌታ ሆሆ የእኔ ወዳጅ የእኔ ንጉሥ የእኔ ወዳጅ የእኔ ጌታ የእኔ ወዳጅ የእኔ ንጉሥ የእኔ ወዳጅ ነጋልኝ ደግሞ ላመስግነው ምሥጋናዬ ለጌታዬ ይድረሰው እስኪመሽ እስኪጨልም ድረስ አምልኮዬ በዙፋኑ ይፍሰስ ያለመጠን ያለልክ አመሰግንሃልሁ አመሰግንሃልሁ (2x) ልክ አለኝ ልክ አለኝ ገደብን አውቃለሁ አንተን ለማምልክ ግን ገደቤን ጥሻለሁ (2x) የእኔ ጌታ ሆሆ የእኔ ወዳጅ የእኔ ንጉሥ የእኔ ወዳጅ የእኔ ጌታ የእኔ ወዳጅ የእኔ ንጉሥ የእኔ ወዳጅ ነጋልኝ ደግሞ ላመስግነው ምሥጋናዬ ለጌታዬ ይድረሰው እስኪመሽ እስኪጨልም ድረስ አምልኮዬ በዙፋኑ ይፍሰስ እንደሚያበራ እንደሚደምቅ እንደ ከዋክብት ነህ (2x) እንደምን ብዬ እንዴትስ ብዬ እንደምን ላድንቅህ (2x) በሚገባኝ ቋንቋ ባሞጋግስህ ከሚገባኝ በላይ አንተ ልዩ ነህ (2x) የእኔ ጌታ ሆሆ የእኔ ወዳጅ የእኔ ንጉሥ የእኔ ወዳጅ የእኔ ጌታ የእኔ ወዳጅ የእኔ ንጉሥ የእኔ ወዳጅ ነጋልኝ ደግሞ ላመስግነው ምሥጋናዬ ለጌታዬ ይድረሰው እስኪመሽ እስኪጨልም ድረስ አምልኮዬ በዙፋኑ ይፍሰስ (2x) እስኪመሽ እስኪጨልም ድረስ አምልኮዬ በዙፋኑ ይፍሰስ (2x)