Song Lyrics

ምንድን ነው ደስ የሚለኝ

Kalkidan (Lili) Tilahun
Yitayegnal Bizu Neger
ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ ልብን የሚፈውስ ኢየሱስ (3x) ነፍስን የሚያረካ ኢየሱስ (3x) ዘለዓለም የሚኖር ኢየሱስ (3x) የሰው ሁሉ ወዳጅ ኢየሱስ (3x) ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ ስኖር ሳለው በዚች ዓለም ምንም ነገር ብርቄ አይደለም የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ ምንም ነገር አይደንቀኝም አያስደንቀኝም ምንም ነገር አይገርምኝም አያስገርመኝም እኔን የሚርመኝ ኢየሱስ (3x) እኔን የሚደንቀኝ ኢየሱስ (3x) ለእኔ ብርቅ የምለው ኢየሱስ (3x) ለእኔ ውድ የምለው ኢየሱስ (3x) ስኖር ሳለው በዚች ዓለም ምንም ነገር ብርቄ አይደለም የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ሁልጊዜ ጥያቄዬ ጥያቄዬ ይኼ ነው ምንድን ነው ደስ የሚለኝ ልቤን ደስታ የሞላው ሃሴት የማደርግበት ይኼ ሚስጥር ምንድን ነው የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ ኢየሱሴ ስላለኝ ነዋ የእግዚአብሔር ልጅ ስላለኝ ነዋ ስኖር ሳለው በዚች ዓለም ምንም ነገር ብርቄ አይደለም የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ ምንም ነገር አይደንቀኝም አያስደንቀኝም ምንም ነገር አይገርምኝም አያስገርመኝም እኔን የሚርመኝ ኢየሱስ (3x) እኔን የሚደንቀኝ ኢየሱስ (3x) ለእኔ ብርቅ የምለው ኢየሱስ (3x) ለእኔ ውድ የምለው ኢየሱስ (3x) ስኖር ሳለው በዚች ዓለም ምንም ነገር ብርቄ አይደለም የእኔ ጌታ ውበት ሰጪ ሁሉ ከንቱ ነው ከአንተ ውጪ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection