ለአንተ ላረገው የሚገባኝ ብዙ ውለታ ብዙ አለብኝ ግን በምን አቅሜ እመልሳለሁ የምችለውን ክብርን እሰጣለሁ ክብር እሰጥሃልው ጌታዬ ክብር እሰጥሃልሁ ክብር እሰጥሃልው አምላኬ ክብር እሰጥሃልሁ (2x) እንዴት ብዬ እንዴት አስችሎኝ አሃ ሳላመልክህ እውላለሁኝ እንዴት ብዬ እንዴት አስችሎኝ ኦሆ ሳላመልክህ እኖራለሁኝ ክብር እሰጥሃልው ጌታዬ ክብር እሰጥሃልሁ ክብር እሰጥሃልው አምላኬ ክብር እሰጥሃልሁ (2x) እጥፍ ድርብ ምሥጋና ሆሆ እጥፍ ድርብ ክብር ሃሃ ይገባዋል እግዚአብሔር ሆሆ (2x) ይገባዋል እግዚአብሔር ሆሆ ይገባዋል እግዚአብሔር ሃሃ አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ ሥምህ ታላቅ ሥራህ ታላቅ አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ ሥምህ ታላቅ ነው ሥራህ ታላቅ ሠማያትን የሞላህ ሆሆ የሞላህ ሃሃ የሞላህ ምድርንም የሞላህ ሃሃ የሞላህ ሆሆ የሞላህ የቅርብ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለህ ሃሃ አይደለህ አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ ሥምህ ታላቅ ሥራህ ታላቅ አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ ሥምህ ታላቅ ነው ሥራህ ታላቅ ቀና ብል አሻቅቤ እግዚአብሔር አጠገቤ እነሆኝ የሚለኝ በምድርም እርሱ አለኝ የቅርብ አምላክ ነህ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለህ ሠማይና ምድርን የሞላህ (2x) ስለ እራሴ የምለው የለኝም ስለ አንተ ግን የምለው ፈጽሞ አላጣሁኝም (2x) አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ ሥምህ ታላቅ ሥራህ ታላቅ አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ ሥምህ ታላቅ ነው ሥራህ ታላቅ