Song Lyrics

እንደእግዚአብሔር ያለ የለም

Kalkidan (Lili) Tilahun
Yitayegnal Bizu Neger
ባወራው አያልቅም ቸርነቱ ፍቅሩ ርህራሄው ምህረቱ (3x) አላያችሁም ዎይ ሁሉን ቻይነቱን ፍቅሩን ምህረቱን ደግሞም ደግነቱን አልሰማችሁም ዎይ እግዚአብሔርነቱን ሰለቸርነቱ ሰለምህረቱ አዝ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ሆሆ እንደ አምላኬ ያለ ሃሃ እደነቃለሁኝ ሆሆ በምድር ስለሌለ ሃሃ ከሰው መሃል የሚመስልህ የለም የለም ከፍጥረታት መሃል የሚመስልህ የለም ከአማልክት መሃል የሚመስልህ የለም የለም አንተ ብቻህን ነህ አምላኬ ዘለዓለም እርሱ ብቻ ብቻውን ነው (2x) ጅማሬና ፍጻሜ የለውም ፍጻሜ የለው አንተ ብቻ ብቻህን ነህ (2x) ጅማሬና ፍጻሜ የለህም ፍጻሜ የለህ አዝ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ሆሆ እንደ አምላኬ ያለ ሃሃ እደነቃለሁኝ ሆሆ በምድር ስለሌለ ሃሃ አምላኬን የሚተካከልው ማነው ጌታዬን የሚስተካከልው ማነው ኦ እደነቃለሁ (3x) እኔ እደነቃለሁ (3x) አዝ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ሆሆ እንደ አምላኬ ያለ ሃሃ እደነቃለሁኝ ሆሆ በምድር ስለሌለ ሃሃ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection