Song Lyrics

ለካ ምሕረትህ ነው

Kalkidan (Lili) Tilahun
Legziabher Kelal New
ለካ ምህረትህ ነው የሚደጋግፈኝ ለካ ይቅርታህ ነው እኔን የሚያቆመኝ ለካ ፍቅርህ ነው የሚያጠነክረኝ ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል ማለዳ ማለዳ ምህረት ያጠግበኛል (2x) ማለዳ ማለዳ ሠላም ያሰጠኛል ማለዳ ማለዳ ፍቅር ያጠግበኛል ማለዳ ማለዳ ጤና ያሰጠኛል በምን ቃል ልናገር በምን ቋንቋ ላውራ ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ የአንተ ሥራ (2x) ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጸው የፍቅርን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጠው የስጦታን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ ለካ ምህረትህ ነው የሚደጋግፈኝ ለካ ይቅርታህ ነው እኔን የሚያቆመኝ ለካ ፍቅርህ ነው የሚያጠነክረኝ ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል ማለዳ ማለዳ ምህረት ያጠግበኛል (2x) ማለዳ ማለዳ ደስታ ያሰጠኛል በምን ቃል ልናገር በምን ቋንቋ ላውራ ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ የአንተ ሥራ (2x) ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጸው የፍቅርን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጠው የይቅርታን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection