አዝ፦ ሃሌሉያ (8x) ሕይወቴን በእጁ የያዘ መንገዴን የሚቀይሰው አምላኬ እርሱ ብቻ ነዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ሕይወቴን ሰጥቸዋለሁ መልሼ ከእጁ አልወስደዉም ከእንግዲህ ሕይወት የለኝም ሕይወቴ እርሱ ብቻ ነዉ አዝ፦ ሃሌሉያ (8x) አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል በልቤ በሃሳቤ መቼ ይርቃል በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አዉጃለሁ እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁት እላለሁ (2x) አዝ፦ ሃሌሉያ (8x) የገባዉ ሰዉ በአንተ መታየቱ መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል (2x) አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል በልቤ በሃሳቤ መቼ ይርቃል በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አዉጃለሁ እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁት እላለሁ (2x) አዝ፦ ሃሌሉያ (8x) የገባዉ ሰዉ በአንተ መታየቱ መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል (2x)