Song Lyrics

ምርኩዜ

Kalkidan (Lili) Tilahun
Legziabher Kelal New
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም አይደለም (2x) ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (2x) ይብላኝ አምላክ ለሌለው መታመኛ የሚሆነው እኔስ አምላክ አለኝ እሚያስተማምነኝ (2x) በምንም ተዓምር አላቋርጥም በአንተ መመካቴ እኔ አላቆምም (2x) ምርኩዝዬ አንተ ታስፈልገኛለህ እስከ መጨረሻው እኔን ታቆማለህ (2x) ይብላኝ ይብላኝለት ይብላኝለት አምላክ ለሌለው (2x) እኔስ አምላክ አለኝ እሚያስተማምነኝ እኔስ አባት አለኝ አይዞሽ ልጄ ይለኝ እኔስ ጌታ አለኝ እሚያስተማምነኝ በምንም ተዓምር አላቆምም በአንተ መመካቴ እኔ አላቋርጥም (2x) ምርኩዝዬ አንተ ታስፈልገኛለህ እስከ መጨረሻው ታዛልቀኛለህ (2x) ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (2x) ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (2x) ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (2x) ይብላኝ አምላክ ለሌለው መታመኛ የሚሆነው እኔስ አምላክ አለኝ እሚያስተማምነኝ (2x) ይብላኝ ይብላኝለት ይብላኝለት ኢየሱስ/አዳኝ ለሌለው (2x) እኔስ ኢየሱስ አለኝ ሕይወቱን የሰጠኝ እኔስ አዳኝ አለኝ ጉልበቱን የሰጠኝ እኔስ ኢየሱስ አለኝ ሕይወቱን የሰጠኝ ምርኩዝህ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (2x) ምርኩዝሽ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (2x) አይደለም (አይደለም) (4x) ምርኩዝህ ሸንበቆ አይደለም ምርኩዝሽ ሸንበቆ አይደለም አይደለም (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection