Song Lyrics

በበረከት የሚኖር

Kalkidan (Lili) Tilahun
Legziabher Kelal New
ሠማዩ የአንተ ነው የአንተ ነው ምድሩ የአንተ ነው የአንተ ነው (2x) ባለጠግነትህ ዓለምን ሸፈነው (4x) በበረከት የሚኖር ግርማው የሚያስፈራ ድህነትን የማያውቅ ችግር የማይፈራ በዘመናት መሃከል እንደ አንተ ያለ ማነው ባለጠጋ መሆንክህን እኔ እናገራለሁ (2x) ባለጠግነትህ ዓለምን ሸፈነው (4x) የእኔ አምላክ ክብር ያለዉ ክብር ያለው አምላኬ ሞገስ ያለው ሞገስ ያለዉ (2x) ክብር ያለው ሞገስ ያለዉ ሁሉም ያለው (4x) ባለጠግነትህ ዓለምን ሸፈነው (4x) ባህሪህ መልካም ነው ግሩም ነው ድንቅ ነው አንተን ተመልክቶ እማይወድ ማነው አቤት የእኔ ጌታ አቤት የእኔ ጌታ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection