ክበር ክበር ክበር ተመሥገን ጌታ ክበር (2x) ይገባሃልና መስዕዋቴ ይገባሃልና አምልኮዬ አመልክሃለሁኝ ጌታዬ (2x) አምልክሃለሁ እስከ ለዘለዓለም (4x) ልክ እንዳበደ ሰው አይምሮውን እንዳጣ አመሰግናለሁ ወደ አንተ ሥመጣ የሌለኝን ሳይሆን ያለኝን እያየሁ ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን እላለሁ (2x) እንደ አምላኬ አመልክሃለው እንደ አክባሪ አከብርሃለው እንደ ወዳጅ እወድሃለው እንደ ታዛዥ እታዘዛለው አምልክሃለሁ እስከ ለዘለዓለም (4x) ምን ዋጋ አለው አንተ ካልከበርክ በቤትህ/በሕይወቴ ከፍ ከፍ ካላልክ ደስ ይበልህ ተደላደልና ላመስግንህ/ላሞጋግስህ ዛሬም እንደገና (2x) አምልክሃለሁ እስከ ለዘለዓለም (4x) ልክ እንዳበደ ሰው አይምሮውን እንዳጣ አመሰግናለሁ ወደ አንተ ሥመጣ የሌለኝን ሳይሆን ያለኝን እያየሁ ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን እላለሁ (2x) ይገባሃልና መስዕዋቴ ይገባሃልና አምልኮዬ አመልክሃለሁኝ ጌታዬ (2x) ክበር ክበር ክበር ተመሥገን ጌታ ክበር (2x) ክበር ክብር ክበርልኝ ተመሥገን አንተ ክብር