አለ እርሱ አለ (4x) ተስፋን በዙፋኑ ኡ ኡ ኦ አለ ምለው (3x) (አለ ምለው አለ ምለው) ምዘምረው (ምዘምረው) ምናገረው ምፎክረው (ምፎክረው) ስለ እግዚአብሔር ስለ አምላኬ ስለ እርሱ ነው (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ (7x) በሠማይም የለ የእኔ መመኪያ በዙፋኑ ላይ እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ (2x) ኦ አለ ምለው (3x) (አለ ምለው አለ ምለው) ምዘምረው (ምዘምረው) ምናገረው ምፎክረው (ምፎክረው) ስለ እግዚአብሔር ስለ አምላኬ ስለ እርሱ ነው (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ (7x) በምድርም የለ የለም የለም የለም የለም (የለም) (7x) እንደ እግዚአብሔር ያለ (7x) በምድርም የለ የእኔ መመኪያ/ደስታ በዙፋኑ ላይ እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ የእኔ ደስታ በዙፋኑ ላይ እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ የእኔ እፎይታ በዙፋኑ ላይ እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ (3x)