ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ (2x) የማይሆንን ነገር ይሆናል ብለህ የማይቻለውን ይቻላል ብለህ ይኸው አስደነከኝ እንዲህ አድርገህ (2x) አቤት አምላኬ አርገህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል አቤት ጌታዬ አርገህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል አንተ ተናጥቀህ ለእኔ ብለህ አስደናቂ ነገር ይኸው አደረገ (2x) አቤት አምላኬ አርገህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል አቤት ጌታዬ አርገህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ (2x) በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና ኢሄ ሁሉ አልሆንምና እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና (2x) እከፍላለሁ አሃ ምሥጋናህን እከፍላለሁ ኦሆ አምልኮህን እከፍላለሁ አሃ ዝማሬህን እከፍላለሁ ኦሆ ተመሥገንህን ክፍል አደርጋለሁ በደስታ ኢሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ (2x) እየበሉ እተጠጡ ዝም ኢሄ ነገር እኔ አይገባኝም እከፍላለሁ እኔስ በደስታ ተመሥገኔ ይገባዋል ጌታ እከፍላለሁ አሃ ምሥጋናህን እከፍላለሁ ኦሆ አምልኮህን እከፍላለሁ አሃ ዝማሬህን እከፍላለሁ ኦሆ ተመሥገንህን ክፍል አደርጋለሁ በደስታ ኢሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ ክፍል አደርጋለሁ እንደገና ሌላም ሌላም ነገር ጭምርና በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና ኢሄ ሁሉ አልሆንምና እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና (2x) አቤት አምላኬ አርገህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል አቤት ጌታዬ አርገህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል (2x)