አዝ፦ አቤት እንዴት ውብ ነው እንዴትስ ድንቅ ነው አቤት እንዴት ውብ ነው እንዴትስ ድንቅ ነው ጊዜውን ጠብቀህ ይሁን ብለህ ያልከው ጊዜውን ጠብቀህ ይሁን ብለህ ያልከው (፪x) አቤት እንዴት ፣ እንዴት : ውብ ነው እንዴት ውብ ነው ግሩም ነዉ መጨረሻው እጅግ ያምራል እግዚአብሔር የሰራዉ (፪x) አላየሁም በዘመኔ አስደናቂ ነው ሥራ ለእኔ (፪x) አዝ፦ አቤት እንዴት ውብ ነው እንዴትስ ድንቅ ነው አቤት እንዴት ውብ ነው እንዴትስ ድንቅ ነው ጊዜውን ጠብቀህ ይሁን ብለህ ያልከው ጊዜውን ጠብቀህ ይሁን ብለህ ያልከው (፪x) አስደናቂ ነገር አንተ አድርገሃል አውቃለሁ ጌታዬ ሥራው ያስታውቃል (፪x) በሙሉ: ይሁን ያልከው ፀንቶ ቀረ ያዘዝከው ይኼ ሁሉ በአንተ ነው ፣ ይኼ ሁሉ በአንተ ነው (፪x) አላየሁም በዘመኔ አስደናቂ ነው ሥራ ለእኔ (፪x) አዝ፦ አቤት እንዴት ውብ ነው እንዴትስ ድንቅ ነው አቤት እንዴት ውብ ነው እንዴትስ ድንቅ ነው ጊዜውን ጠብቀህ ይሁን ብለህ ያልከው ጊዜውን ጠብቀህ ይሁን ብለህ ያልከው (፪x) አቤት እንዴት ፣ እንዴት ውብ ነው እንዴት ውብ ነው ግሩም ነዉ መጨረሻው እጅግ ያምራል እግዚአብሔር የሰራዉ (፪x) በሙሉ: ይሁን ያልከው ፀንቶ ቀረ ያዘዝከው ይኼ ሁሉ በአንተ ነው ፣ ይኼ ሁሉ በአንተ ነው (፭x)