Song Lyrics

ውሃ ውሃ እንዳይል

Kalkidan (Lili) Tilahun
Legziabher Kelal New
ውኃ ውኃ እንዳይል ሕይወቴን አጣፍጠህ ይሄ ነው የማይባል ልዩ ጣዕም ሰጥተህ መኖር አስመኘኸኝ መኖር መኖር አለኝ መኖር የሚያስወድድ ኢየሱስ ስላለኝ ውኃ ውኃ እንዳይል ሕይወቴን አጣፍጠህ ይሄ ነው የማይባል ልዩ ጣዕም ሰጥተህ (2x) መኖር አስመኘኸኝ መኖር መኖር አለኝ መኖር የሚያስወድድ ኢየሱስ ስላለኝ (2x) እንደገና አመልክሃለሁ (3x) እንደገና አመልክሃለሁ እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ይበቃኝ ነበረ እስካሁን የባረከኝ አንተ አልበቃህም ዎይ ባርከኸኝ ባርከኸኝ (2x) ይበቃኝ ነበረ ራስህን የሰጠኸኝ አንተ አልበቃህም ዎይ ሰጠኸኝ ሰጠኸኝ (2x) እንደገና አመልክሃለሁ (3x) እንደገና ሰጥሃለሁ እንደገና ሰጥሃለሁ እንደገና ገነት ገብቻለሁ እዚሁ ምድር ላይ አልጠብቅም ገና እስክሄድ ሠማይ ላይ (2x) ገነቴ ኢየሱስ ነው እዚሁ ምድር ላይ እኔ አልጠብቅም ገና እስክሄድ ሠማይ ላይ (2x) እንደገና አመልክሃለሁ እንደገና እንደገና እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና እንደገና አልጠገብኩምና አልረካሁምና እኔ አመልክሃለሁ ዛሬም እንደገና አልጠገብኩምና አልረካሁምና አመሰግናለሁ ዛሬም እንደገና እንደገና አመልክሃለሁ እንደገና እንደገና እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና እንደገና (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection