Song Lyrics

አምልኮህ ያፈረ የለም

Kalkidan (Lili) Tilahun
Legziabher Kelal New
አዎን እኔን ውኃዬን ባርከሃል አሃሃ በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሃል (2x) የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል ኦሆሆ የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል አሃሃ (2x) አመልክሃለው ወድጄ አመልክሃለው ፈቅጄ (4x) አምልኮህ ያፈረ የለም አንተን አሞጋግሶ እዚያው ቀርቷል እንጂ ክብርህ ጋር ደርሶ (2x) አምልኮህ ያፈረ የለም አንተን አሞጋግሶ እዚያው ቀርቷል እንጂ ክብርህ ጋር ደርሶ (4x) አምልኮህ አምልኮህ አንተን ወዶህ ወዶህ አንተን ወዶህ ወዶህ ማን ይቀራል ከበረከት ማዶ ከበረከት ማዶ (2x) አዎን እኔን ውኃዬን ባርከሃል አሃሃ በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሃል (2x) የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል ኦሆሆ የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል አሃሃ (2x) አምልኮህ ያፈረ የለም አንተን አሞጋግሶ እዚያው ቀርቷል እንጂ ክብርህ ጋር ደርሶ (2x) ጸልዮ ያፈረ የለም አንተን ተለማምጦ ተቀብሏል እንጂ ከሁሉ አብልጦ (4x) አመልክሃለው ወድጄ አመልክሃለው ፈቅጄ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection