ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ቀላል ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው (2x) ቀላል ነው ቀላል ነው (2x) ከባድ የሚባል ነገር አታውቅም ትልቅ የሚባል ነገር አታውቅም አስፈሪ የሚባል ነገር አታውቅም አልችልም የሚል ቃልን አታውቅም ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እደሰታለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እጸልያለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ አከብርሃልሁ አመልክሃለው አመልክሃለው (2x) አንተ እኮ ነህ መልሱን የነገርከኝ ምንም እንዳይመስለኝ ያደረከኝ እስከሚገርመኝ ድርስ እደሰታለሁ ከባዱ ፈተና ለካ ቀላል ነው ይህም በአምላኬ ዓይን ምንምነው ምንም ይህም በአምላኬ ዓይን ምንም ነው ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው ቀላል ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው ቀላል ነው ቀላል ነው ምንም ነው ምንም ነው ከባድ የሚባል ነገር አታውቅም ትልቅ የሚባል ነገር አታውቅም አስፈሪ የሚባል ነገር አታውቅም ምንም መጣ ብለህ አትደነግጥም ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እደሰታለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እጸልያለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እጠብቅሃለሁ አመልክሃለው አከብርሃለሁ እደሰታለሁ እጸልያለሁ የለም የሚባል ነገር አታውቅም አልቋል የሚባል ነገር አታውቅም አልችልም የሚል ቃልን አታውቅም አይሆንም የሚል ቃልን አታውቅም ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ አከብርሃልሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እደሰታለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ እጸልያለሁ እጸልያለሁ አከብርሃልሁ እጠብቃለሁ እደሰታለሁ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ቀላል ይህም በአምላኬ ዓይን ቀላል ነው ይህም በአምላኬ ዓይን ምንምነው ምንም ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ምንም ነው ኧረ በእግዚአብሔር ምንም ነው ምንም ኧረ በአምላኬ ምንም ነው ምንም ነው ምንም ነው (2x) ቀላል ነው ቀላል ነው (2x)