አቤቱ ውበትህ እጅግ ያስደንቃል የፊትህን ብርሃን ማን አይቶ ይቆማል አምልኮና ስግደት ክብር ይገባሃል እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ (2x) ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ (2x) እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ (2x) ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ (2x) ነበልባል ዓይኖችህን ያማረውን ፊትህን የነጠረው እግርህን እናውራው ውበትህን (2x) አቤቱ ውበትህ እጅግ ያስደንቃል የፊትህን ብርሃን ማን አይቶ ይቆማል አምልኮና ስግደት ክብር ይገባሃል እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ (2x) ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ (2x) እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ (2x) ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ (2x) ነበልባል ዓይኖችህን ያማረውን ፊትህን የነጠረው እግርህን እናውራው ውበትህን (2x) እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ (2x) ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ (2x) እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ (2x) ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ (2x) ምሥጋናም ሲያንስህ ነው ዝማሬም ሲያንስህ ነው አምልኮም ሲያንስህ ነው ውዳሴም ሲያንስህ ነው ካደረከው ጋራ ሳመዛዝነው ከሰራኸው ጋራ ሳመዛዝነው መልካምነቱን እናገራለሁ በጐነቱንም እዘምራለሁ (2x) ክብር ለሚገባህ ለአንተ ክብርን እሰጣለሁ ስግደት ለሚገባህ ለአንተ ለአንተ እሰግዳለሁ አምላኬ አከብርሃለሁ (4x) እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ ስላልተገኘ ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ ሊያይህ ተመኘ