አዝ፦ ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ የገነንከው በማደሪያህ ላይ አንተ ጌታ አይደለህም ወይ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (2x) የሌለህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ ዋጋዬን ሚከፍለኝ ወሮታዬ ደሞዜን ሚሰጠኝ ሌት ቀለቤ እግዚአብሔር አይደለም ወይ የሚያኖረኝ እኔ ከእርሱ በስተቀር ጌታም የለኝ እርሱ ጌታዬ ነው እርሱ ንጉሤ ነው እርሱ አምላኬ ነው እርሱ ጌታዬ ነው አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አዝ፦ ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ የገነንከው በማደሪያህ ላይ አንተ ጌታ አይደለህም ወይ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (2x) የሌለህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ ቀድሞ ካደረክልኝ ይልቅ ዛሬ ያደረክልኝ በልጧል ፍጥረት በመደነቅ ተሞልቶ አምላኳ እንዴት ወዷታል ይላል ቀድሞ ካደረክልኝ ይልቅ አሁን ያደረክልኝ በልጧል ፍጥረት በመገረም ተሞልቶ አምላኳ እንዴት ወዷታል ይላል እንደንጋት ብርሃን ሙሉ ቀን እስኪሆን ይጨምራል ክብሩን እንደንጋት ብርሃን ሙሉ ቀን እስኪሆን ይጨምራል ኃይሉን አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ (2x) አንተ አምላኬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ ዋጋዬን ሚከፍለኝ ወሮታዬ ደሞዜን ሚሰጠኝ ሌት ቀለቤ እግዚአብሔር አይደለም ወይ የሚያኖረኝ እኔ ከእርሱ በስተቀር ጌታም የለኝ እርሱ ጌታዬ ነው እርሱ ንጉሤ ነው እርሱ አምላኬ ነው እርሱ ጌታዬ ነው አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አዝ፦ ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ የገነንከው በማደሪያህ ላይ አንተ ጌታ አይደለህም ወይ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (2x) የሌለህ አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ (2x) ወደር የሌለህ ኦሆሆ (2x) የሌለህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (2x) የሌለህ ወደር የሌለህ ኦሆሆ (2x) የሌለህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ አንተ አምላኬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ (2x) አንተ አምላኬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ጌታዬ ነህ አንተ ንጉሤ ነህ