ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ ሲወዳደር ሲነጻጸር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ ያንስብሃል ጌታዬ ያንስብሃል ጌታ (2x) ጐደለህ ወይ በቤትህ ምሥጋና አነሰህ ወይ በቤትህ አምልኮ እግዚአብሔር/የእኔ ጌታ ሆይ አይጓደልብህ እኔ እያለሁ ምንም አይቅርብህ (2x) ላስጊጥልህ የመቅደስህን ስፍራ ደስ እንዲልህ አንተ እንድትኮራ ላስውብልህ የእግርህን መርገጫ ላገልግልህ እስከምድር ዳርቻ (2x) ጐደለህ ወይ በቤትህ ምሥጋና አነሰህ ወይ በቤትህ አምልኮ እግዚአብሔር ሆይ አይጓደልብህ እኔ እያለሁ ምንም አይቅርብህ (2x) ላስጊጥልህ የመቅደስህን ስፍራ ደስ እንዲልህ አንተ እንድትኮራ ላስውብልህ የእግርህን መርገጫ ላገልግልህ እስከምድር ዳርቻ (2x) ጐደለህ ወይ በቤትህ ምሥጋና አነሰህ ወይ በቤትህ አምልኮ እግዚአብሔር ሆይ አይጓደልብህ እኔ እያለሁ ምንም አይቅርብህ (2x) ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ ሲነጻጸር ሲወዳደር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል ምሥጋናዬ ያንስብሃል ጌታ ሲወዳደር ሲነጻጸር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ ያንስብሃል ጌታዬ ያንስብሃል ጌታ (2x