አዝ፦ እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x) ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x) አልችልም መቆዘም ማዘን ጌታዬ አብርቶት ልቤን መከራ ዙሪያዬን ሲከበኝ አምላኬን አይቼው አሳቀኝ (2x) አዝ፦ ስለዚህ በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x) ሳራና አብርሃም ሲያዝኑ ይስሐቅን አግኝተው ተጽናኑ ሳቅ በሳቅ አንተ አደረካቸው የብሶት መታዘን ተዋቸው (2x) አዝ፦ ሁልጊዜ በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x) ለእኔማ ይስሓቁ አንተ ነህ ለቅሶዬን በደስታ የለወጥክ መካንነቴን አስቀርተህ በፍሬ ብዙ ባረክ ባረከው አዝ፦ ስለዚህ በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x)