አዝ፦ አምላካቸው ዓይን አለው አያይ ጆሮ አለው አይሰማ አፍ አለው አያወራ እርሱንም ሁሌ ይሸከሙታል ወደዚህ ወደዚያ ያደርጉታል (2x) የእኔ አምላክ የሚሸከመኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የያዘኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የሰራኝ አሃሃ (2x) አምላካቸው ዓይን አለው አያይ ጆሮ አለው አይሰማ አፍ አለው አያወራ እርሱንም ሁሌ ይሸከሙታል ወደዚህ ወደዚያ ያደርጉታል (2x) የእኔ አምላክ የሚሸከመኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የያዘኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የሰራኝ አሃሃ (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) ተማምኜ ተማምኜ ከትከሻው መሃል ሆኜ አድራለሁኝ ከእርሱ ጋራ አስተማማኝ የሚያኮራ (2x) ተማምኜ ተማምኜ ከትከሻው መሃል ሆኜ አድራለሁኝ ከእርሱ ጋራ አስተማማኝ የሚያኮራ ተማምኜ ተማምኜ ከትከሻው መሃል ሆኜ አድራለሁኝ ከእርሱ ጋራ አስተማማኝ የሚያኮራ (2x) አዝ፦ አምላካቸው ዓይን አለው አያይ ጆሮ አለው አይሰማ አፍ አለው አያወራ እርሱንም ሁሌ ይሸከሙታል ወደዚህ ወደዚያ ያደርጉታል (2x) የእኔ አምላክ የሚሸከመኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የያዘኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የሰራኝ አሃሃ (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) የማይታይ አምላክ የማይዳሰስ በስራው ነው እንጂ ወይም በመንፈስ እኔ አምላክ የምለው እርሱ ነው አምላክ የሚያኮራ ጌታ የሚያመጻድቅ ኦ ድንቅ ነህ ኦ ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) አዝ፦ አምላካቸው ዓይን አለው አያይ ጆሮ አለው አይሰማ አፍ አለው አያወራ አምላካቸው ዓይን አለው አያይ ጆሮ አለው አይሰማ አፍ አለው አያወራ እርሱንም ሁሌ ይሸከሙታል ወደዚህ ወደዚያ ያደርጉታል (2x) እርሱንም ሁሌ ይሸከሙታል ወደዚህ ወደዚያ ያደርጉታል (2x) የእኔ አምላክ የሚሸከመኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የያዘኝ ኦሆሆ እርሱ ነው እኔን የሰራኝ አሃሃ (2x) ኦ ድንቅ ነህ ኦ ኦ ልዩ ነህ ኦ (2x) ተማምኜ ተማምኜ ከትከሻው መሃል ሆኜ አድራለሁኝ ከእርሱ ጋራ አስተማማኝ የሚያኮራ (2x) ተማምኜ ተማምኜ ከትከሻው መሃል ሆኜ አድራለሁኝ ከእርሱ ጋራ አስተማማኝ የሚያኮራ ተማምኜ ተማምኜ ከትከሻው መሃል ሆኜ አድራለሁኝ ከእርሱ ጋራ አስተማማኝ የሚያኮራ (2x) አምላካቸው የታለ እስቲ ልየው የእኔማ አምላክ ይሄው ድንቅ አድራጊው (2x) የእኔማ አምላክ ይሄው ድንቅ አድራጊው (2x) የእኔማ ጌታ ይሄው ድንቅ አድራጊው የእኔማ ንጉሥ ይሄው ድንቅ አድራጊው አምላካቸው ድንገት አሞት ይሆናል የእኔ አምላክ ፈዋሽ ነው ሰውን ያድናል (2x) የእኔ አምላክ ፈዋሽ ነው ደህና ያደርጋል የእኔ አምላክ ፈዋሽ ነው ጤና ይሰጣል የእኔ አምላክ ፈዋሽ ነው ሰውን ያድናል አምላካቸው ድንገት ሄዶ ይሆናል የእኔ ግን እዚህ ነው አሁን ይሰራል የእኔ አምላክ ይኸው ድንቅ አድራጊው የእኔ ጌታ ይኸው ድንቅ አድራጊው የእኔ አምላክ ይኸው ድንቅ አድራጊው የእኔ ንጉሥ ይኸው ድንቅ አድራጊው (2x)