Song Lyrics

አቻ የሌለህ

አዝ፦ አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (2x) አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (2x) በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ ብዙ ሕዝብም ባለበት እዘምርልሃለሁ አንተ ታላቅ ነህና አገለግልሃለሁ (2x) ታላቅ ነህ (5x) ምሥጋና ለስምህ ይሁን (4x) ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ዛሬም ልጆችህ ተሰብስበን በፊትህ መሆን እጅግ ናፍቀን ቅዱስ እግዚአብሔር ብለንሃል መክበር መወደስ ይገባሃል ምሥጋና ለስምህ ይሁን ምሥጋና ለስምህ (2x) ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ አዝ፦ አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (2x) አቻ የሌለህ ተወዳዳሪ በዙፋንህ ላይ ዘለዓለም ነዋሪ (2x) በጉባኤ መሃከል አመሰግንሃለሁ ብዙ ሕዝብም ባለበት እዘምርልሃለሁ አንተ ታላቅ ነህና አገለግልሃለሁ (2x) ታላቅ ነህ (5x) ምሥጋና ለስምህ ይሁን (4x) ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ዛሬም ልጆችህ ተሰብስበን በፊትህ መሆን እጅግ ናፍቀን ቅዱስ እግዚአብሔር ብለንሃል መክበር መወደስ ይገባሃል ምሥጋና ለስምህ ይሁን ምሥጋና ለስምህ (2x) ጌታ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ ኢየሱስ ላመስግንህ ክብር ይሁንልህ ሆሆሆ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection