እናንተ ምታመልኩትን ምረጡ እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን (2x) ያርግልኝ ምሥጋናዬ ለምወደው ለጌታዬ (2x) ያርግልኝ ምሥጋናዬ ለምወደው ለጌታዬ (2x) አዝ፦ ክበር አንተ መድሃኒዓለም ንገሥ አንተ እንዳንተ የለም ሃሌሉያ አሜን አሜን ክብር ይሁን ለዘለዓለም (2x) ዓለምን ሞላዋን አንተ መሰረትህ (2x) ሰሜን ደቡብን እራስህ ፈጠርህ (2x) የባሕሩንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (2x) የሞገዱን መናወጥ ዝም ታሰኛለህ (2x) አዝ፦ ክበር አንተ መድሃኒዓለም ንገሥ አንተ እንዳንተ የለም ሃሌሉያ አሜን አሜን ክብር ይሁን ለዘለዓለም (2x) ዓለምን ሞላዋን አንተ መሰረትህ (2x) ሰሜን ደቡብን እራስህ ፈጠርህ (2x) የባሕሩንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (2x) የሞገዱን መናወጥ ዝም ታሰኛለህ (2x) አዝ፦ ክበር አንተ መድሃኒዓለም ንገሥ አንተ እንዳንተ የለም ሃሌሉያ አሜን አሜን ክብር ይሁን ለዘለዓለም (2x) ዓለምን ሞላዋን አንተ መሰረትህ (2x) ሰሜን ደቡብን እራስህ ፈጠርህ (2x) የባሕሩንም ኃይል አንተ ትገዛለህ (2x) የሞገዱን መናወጥ ዝም ታሰኛለህ (2x)