Song Lyrics

በየት ሃገር ነው እግዚአብሔር

Kalkidan (Lili) Tilahun
Beyet Hager New Egziabher
በየት ሃገር ነው እግዚአብሔር ሰው ጥሎ የሚያወቀው እግዚአብሔር (4x) እግዚአብሔር አይጥልሽም እግዚአብሔር አይተውሽም እግዚአብሔር አይረሳሽም (2x) እግዚአብሔር አይጥልህም እግዚአብሔር አይተውህም እግዚአብሔር አይረሳህም (2x) ዝም በሉ ዝም በሉ በኩራት አትናገሩ (3x) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ስራውን ሚመዝን ነው (3x) የእኔ አምላክ አዋቂ ነው ስራውን ሚመዝን ነው (3x) እግዚአብሔር አይጥለንም እግዚአብሔር አይተወንም እግዚአብሔር አይረሳንም (2x) እግዚአብሔር አይጥለንም እግዚአብሔር አይተወንም እግዚአብሔር አይረሳንም (2x) ሁሉም በየጓዳው ችግሩን እያየ አንተን ለማመስገን እንደምን ዘገየ (2x) ምድር ሆይ ደስ ይበልሽ ሠማያትም ዘምሩ ኮረብቶች አጨብጭቡ ተራሮች እልል በሉ እግዚአብሔር ችግረኛውን አስቧል የተጐዳውን (2x) ዝም በሉ ዝም በሉ በኩራት አትናገሩ (3x) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ስራውን ሚመዝን ነው (3x) የእኔ አምላክ አዋቂ ነው ሥራውን ሚመዝን ነው (3x) ሥራውን ሚመዝን ነው (6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection