እኔ እንጃ (2x) ቃል አገኝ ይሆን ወይ ለመግለጽ የሚሰማኝን ከአንተ ጋር ስሆን (2x) ሰላም የሞላበት ደስታ የሞላበት ፍቅር የሞላበል እግዚአብሔር ያለበት ሰላም የሞላበት ደስታ የሞላበት ፍቅር የሞላበል እግዚአብሔር ያለበት እግዚአብሔር ያለበት (4x) እግዚአብሔር መንገድ ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ሲሆን ደስታ ነው (4x) ጸጥታ ያለበት እረፍት የሞላበት እፎይታ ያለበት እግዚአብሔር ያለበት ሰላም የምላበት ደስታ የሞላበት ፍቅር የሞላበት እግዚአብሔር ያለበት እግዚአብሔር ያለበት (4x) እኔ እንጃ (2x) ቃል አገኝ ይሆን ወይ ለመግለጽ የሚሰማኝን ከአንተ ጋር ስሆን (2x) አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኛማ እግዚአብሔር እኩያ የለህ (2x) አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኔ ጌታ ኢየሱስ እኩያም የለህ (4x) የእኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የእኔ አምላክ የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር ሥጋዬን አልነጭም ፊቴን አልቧጭርም አምላኬን ለማግኘት ብዙ አልቸገርም እግዚአብሔር ሆይ ስለው አቤት የሚለኝ ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ነው ያለኝ የእኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የእኔ አምላክ የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የሚናገር የሚናገር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር የሚናገር የሚነግረኝ የሚነግረኝ የሚያወራኝ የሚያወራኝ አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኔ ጌታ ኢየሱስ እኩያም የለህ (4x) አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ የእኔ ጌታ ኢየሱስ እኩያም የለህ (6x)