አይዞሽ በርቺ ግድ የለም (2x) ሁሉም ያልፋል እንደማያልፍ የለም ጨለማው ሲያልፍ ሌሊቱ ሲነጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አይዞህ በርታ ግድ የለም (2x) ሁሉም ያልፋል እንደማያልፍ የለም ጨለማው ሲያልፍ ሌሊቱ ሲነጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ (4x) አይዞሽ በርቺ ግድ የለም (2x) ሁሉም ያልፋል እንደማያልፍ የለም ጨለማው ሲያልፍ ሌሊቱ ሲነጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አይዞህ በርታ ግድ የለም (2x) ሁሉም ያልፋል እንደማያልፍ የለም ጨለማው ሲያልፍ ሌሊቱ ሲነጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ (4x)