Song Lyrics

ሥራህ ግሩም እና ድንቅ ነው

Kalkidan (Lili) Tilahun
Beyet Hager New Egziabher
በወጀብ በአውሎ ንፋስ በማዕበል ስንናወጥ ወጀቡን የሚገስጽ ማዕበሉን የሚያሰኝ ጸጥ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (3x) ጌታ ሆይ ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (3x) ጌታ ሆይ እኛን ያስጨነቀውን ማዕበሉን የሚረግጥ በውኃ ላይ የሚራመድ እኛንም የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (3x) ጌታ ሆይ ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (3x) ጌታ ሆይ በእጥፍ የነደደውን እቶኑን የሚያበርድ በእሳት ውስጥ የሚራመድ እኛንም የሚያራምድ ኢየሱስ አዝ፦ ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (3x) ጌታ ሆይ ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (3x) ጌታ ሆይ ኢየሱስ (4x) አምነንህ አላፈርንም ጠብቀን አልከሰርንም ኢየሱስ የእኛ ጌታ ሁሉንም የረታህ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection