እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ ቸርነቱን አሰብኩት ደስም አለኝ ፍቅሩንም አሰብኩት ደስም አለኝ ደግነቱን አሰብኩት ደስም አለኝ አቤቱ አንዳንተ ያለ የለም (2x) አምላኬ አንዳንተ ያለ የለም ጌታዬ አንዳንተ ያለ የለም አጥንቶቼ ሁሉ እንደዚህ ይሉሃል እንዳንተ ያለ ማነው ኦሆሆ ብለው ያመልኩሃል (2x) ኧረ እንደው ምናለ ቃላት ባገኘሁኝ አሃሃ የልቤን የውስጤን ዘርዝሬ መናገር በቻልኩኝ (2x) እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ ቸርነቱን አሰብኩት ደስም አለኝ ፍቅሩንም አሰብኩት ደስም አለኝ ደግነቱን አሰብኩት ደስም አለኝ አቤቱ አንዳንተ ያለ የለም (2x) አምላኬ አንዳንተ ያለ የለም ጌታዬ አንዳንተ ያለ የለም ብዙዎች ኃይል አግኝተው ኦሆሆ ብዙ ነገር አሉህ አሃሃ አንተ ግን ትበልጣለህ አሃሃ እስከዛሬ ካሉህ ኦሆሆ (2x) አቤቱ አንዳንተ ያለ የለም (2x) አምላኬ አንዳንተ ያለ የለም ጌታዬ አንዳንተ ያለ የለም ኧረ እንደው ምናለ ቃላት ባገኘሁኝ የልቤን የውስጤን ዘርዝሬ መናገር በቻልኩኝ አምላኬ ጌታዬ የእጄን ሰንሰለት በጠሰው (4x) ድንቅ ነው ግርማው ውበቱ እግዚአብሔር/አምላኬ አቤቱ አቤቱ (2x) አጥንቶቼ ሁሉ እንደዚህ ይሉሃል እንዳንተ ያለ ማነው ብለው ያመልኩሃል (2x) ነፍስም አልቀረልኝ አንተን አይቼ በፊትህ ወደኩኝ ድምጽህን ሰምቼ ውበትህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያምራል ሞገስ በከንፈርህ ጌታ ይፈሳል ድንቅ ነው ግርማው ውበቱ እግዚአብሔር/አምላኬ አቤቱ አቤቱ (2x) ከፀሐይ ሰባት እጅ ያበራል ፊቱ ከአይምሮ በላይ ነው አንተን ማየቱ ሊታይ በማይቻል ብርሃን ውስጥ ያለው ባህሪው ውበቱ አስደናቂ ነው