Song Lyrics

አምላኬ ሆይ

ሞቷል ብዬ አፈር ሳለብሰው ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው (2x) አምላኬ ሆይ አደንቅሃለው ሌላ ነገር አይደለም ይሄስ ታምር ነው ይኸው ቆሞ ይሄዳል ሞተ የተባለው (4x) አንተን ጠርቶ ማን ዘገየ ከሰው ሁሉ የተለየ አንተን ብሎ ማን አፈረ ማን ከሰረ ማን ከሰረ (2x) ሞቷል ብዬ አፈር ሳለብሰው ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው ለካ አምላኬ ከሞት በላይ ነው (2x) አምላኬ ሆይ አደንቅሃለው ሌላ ነገር አይደለም ይሄስ ታምር ነው ይኸው ቆሞ ይሄዳል ሞተ የተባለው (2x) አንተን ጠርቶ ማን ዘገየ ከሰው ሁሉ የተለየ አንተን ብሎ ማን አፈረ ማን ከሰረ ማን ከሰረ (2x) ኦ ነፍሴን አዳናት ኦ ከእሳት አወጣት ኦ እስሯን ፈቶ ኦ ነጻ ነሽ አላት (2x) አምላኬ ታድጐኛል ዜግነቴን ለውጦታል ቋንቋዬን ቀይሮታል ሠማያዊ አድርጐታል (2x) ኦ ነፍሴን አዳናት ኦ ከእሳት አወጣት ኦ እስሯን ፈቶ ኦ ነጻ ነሽ አላት (2x) የሚያስብልኝ አለኝ የውስጤን የሚያውቅልኝ የእሳቱን ቅጥር ሰርቶ ይጠብቀኛል ተግቶ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection