አመልካለሁ ይህን ጌታ አመልካለሁ አመልካለሁ ይህን ንጉሥ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ (4x) አንድና ብቸኛ የሌለው ጓደኛ (2x) ተቀናቃኝ የለው የሚፎካከረው ከዘመናት መሃል እርሱ ብቻውን ነው (2x) እርሱ ብቻ ነው እርሱ ብቻ ነው ሳይነዋወጥ እስካሁን ያለው (2x) ሳይነዋወጥ እስካሁን ያለው (2x) አንድና ብቸኛ የሌለው ጓደኛ (2x) ተቀናቃኝ የለው የሚፎካከረው ከዘመናት መሃል እርሱ ብቻውን ነው (2x) የተቆጠቆጠ በክብር ክብር ክብር የተጥለቀለቀ በሞገስ ሞገስ ሞገስ ክብር ክብር ክብር (2x) ሞገስ ሞገስ ሞገስ (2x) እርሱ ብቻ ነው እርሱ ብቻ ነው እስካሁን ድረስ በክብር ያለው (2x) በክብር ያለው በክብር ያለው በሞገስ ያለው በሞገስ ያለው (2x) ሠማያትን የሚነቀንቀው ምድርንም የሚጠቀልለው ሠማያትን የሚነቀንቀው አምላክ አለ ሥሙም እግዚአብሔር ነው አምላክ አለ ሥሙም እግዚአብሔር ነው (2x) ንጉሥ አለ ሥሙም እግዚአብሔር ነው (2x) እርሱ ብቻ ነው እርሱ ብቻ ነው ሳይነዋወጥ እስካሁን ያለው (2x) አመልካለሁ ይህን ጌታ አመልካለሁ አመልካለሁ ይህን ንጉሥ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ (4x)