ምን አለ ምን አለ ምን አለ መጽሃፉ ምን አለ ምን ይላል ምን ይላል ምን ይላል መጽሃፉ ምን ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የአንቺ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ድል የእኔ ነው ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የራሴ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ትሸነፋለህ አላለም ትዋረዳለህ አላለም ትታመማለህ አላለም ትደኽያለህ አላለም ምን አለ ምን አለ ምን አለ መጽሃፉ ምን አለ ምን ይላል ምን ይላል ምን ይላል መጽሃፉ ምን ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የአንቺ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ድል የእኔ ነው ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የራሴ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ያልተጻፈ ነገር ለምን ታነባለህ እርሱ ያላለህን ለምን ነኝ ትላለህ ድልን ታገኛለህ ኢየሱስ ስላለህ በአምላክህ ተራራ ትለመልማለህ ያልተጻፈ ነገር ለምን ታነቢያለሽ እርሱ ያላልሽን ለምን ነኝ ትያለሽ ድልን ታገኛለሽ ኢየሱስ ስላለሽ በአምላክሽ ተራራ ትለመልሚያለሽ ትሸነፋለህ አላለም ትዋረዳለህ አላለም ትታመማለህ አላለም ትደኽያለህ አላለም ምን አለ ምን አለ ምን አለ መጽሃፉ ምን አለ ምን ይላል ምን ይላል ምን ይላል መጽሃፉ ምን ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የአንቺ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል ድል የእኔ ነው ይላል ድል የአንተ ነው ይላል ድል የራሴ ነው ይላል ድል የእኛ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ያው ነው ይሰራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ የተሳለ ነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (2x) አጥንትን ጅማትን ለይቶ ይወጋል የውስጥን ስሜትን ይመረምራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (2x) የተሳለ ነው የተሳለ ነው (4x) የእግዚአብሔር ቃል ያው ነው ይሰራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ የተሳለ ነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (2x) አጥንትን ጅማትን ለይቶ ይወጋል የውስጥን ስሜትን ይመረምራል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው (2x) የተሳለ ነው የተሳለ ነው (4x)