Song Lyrics

ግራ አልጋባም

ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ በሰው አይምሮ መች ትለካለህ (4x) አላማህ በእኔ ላይ ፍቅር ነው ግልጽ ነው በጐ ነው ሃሳብህ አንተ የምታውቀው አንተ የምታውቀው (2x) መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው አምላክ በእኔ ይሆናል ያለው (2x) ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ በሰው አይምሮ መች ትለካለህ (4x) ተስፋና ፍጻሜ መጨረሻ አለው ተጀምሮ አይቀርም እግዚአብሔር ያለው እግዚአብሔር ያለው (2x) መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው አምላክ በእኔ ይሆናል ያለው (2x) ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ በሰው አይምሮ መች ትለካለህ (4x) መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው አምላክ በእኔ ይሆናል ያለው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection