ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ ትቼለታለሁ የእኔን ታሪክ (2x) መላ አለው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል ዘዴ አልው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል (2x) መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው እንደ መላው ያርግ ዘንድ እንደ መላው እንደ ዘዴው ያርግ ዘንድ እንደ ዘዴው (4x) ይፈታዋል ማኅተሙን ለሰው ግራ የገባውን ይችለዋል ከባባዱን ሰው ሁሉ ያልቻለውን ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ ትቼዋለታለሁ የእኔን ታሪክ (2x) መላ አለው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል ዘዴ አልው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል (2x) መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው እንደ መላው ያርግ ዘንድ እንደ መላው እንደ ዘዴው ያርግ ዘንድ እንደ ዘዴው (4x) ይፈታዋል ማኅተሙን ለሰው ግራ የገባውን ይችለዋል ከባባዱን ሰው ሁሉ ያልቻለውን ኧረ እኔ ምን አታገለኝ እርሱ አምጪው አምጪልኝ ካልኝ ኧረ እኔ ምን አታገለኝ እግሮቹ ሥር ብርክክ እላለሁ ሁሉን ለእርሱ ጥዬ እነሳለሁ ሁሉን ለእርሱ ጥዬ እነሳለሁ (2x) ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ ትቼለታለሁ የእኔን ታሪክ (2x) መላ አለው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል ዘዴ አልው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል (2x) መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው መላ አለው የእኔ ጌታ ዘዴ አለው እንደ መላው ያርግ ዘንድ እንደ መላው እንደ ዘዴው ያርግ ዘንድ እንደ ዘዴው (4x) ይፈታዋል ማኅተሙን ለሰው ግራ የገባውን ይችለዋል ከባባዱን ሰው ሁሉ ያልቻለውን