Song Lyrics

አውጃለሁ

አውጃለሁ ዛሬ ታላቅነቱን አውጃለሁ ዛሬ አምላክነቱን (4x) ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነዉ ትልቅ ከሚመስለው በላይ ኃያል ነዉ ኃያል ከሚመስለው በላይ ብርቱ ነው ብርቱ ከሚመስለው በላይ ጌታ ነው ጌታ ከሚመስለው በላይ (2x) ከእግዚአብሔር የሚበልጥ አንድ ነገር አላውቅም ይህ እንደዚህ ነው አንደዚያ ነው አልልም ግን እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር አውቃለሁ የማምልከው አምላክ ከዚህ ሁሉ በላይ ነው (2x) በላይ በላይ በላይ በላይ (4x) ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ አውጃለሁ ዛሬ ታላቅነቱን አውጃለሁ ዛሬ አምላክነቱን (4x) ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ትልቅ ነዉ ትልቅ ከሚመስለው በላይ ኃያል ነዉ ኃያል ከሚመስለው በላይ ብርቱ ነው ብርቱ ከሚመስለው በላይ ጌታ ነው ጌታ ከሚመስለው በላይ (2x) ከእግዚአብሔር የሚበልጥ አንድ ነገር አላውቅም ይህ እንደዚህ ነው አንደዚያ ነው አልልም ግን እርግጠኛ ነኝ አንድ ነገር አውቃለሁ የማምልከው አምላክ ከዚህ ሁሉ በላይ ነው (2x) በላይ በላይ በላይ በላይ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection