ኢየሱስ ኢየሱስ የምለዉ የጥያቄዬ መልስ የሆነዉ ልቤ ያረፈበት እወደዉ እፎይ የምልበት እርሱ ነዉ (2x) አይበቃም እንደዚህ ብለህ አይበቃም እንደዚያም ብለህ አይበቃም እኔ ባምልክህ አይበቃም አይበቃም አይበቃም አይበቃም አምላክ ሆይ እንደ አንተ ያለ የለም (4x) የማለዳ ጨረር የጠዋት ብርሃን አንተ በደስታ አሞከው ልቤን ህልሜን ልተረሁም ከእንቅልፌ ስነቃ አረጋገጥክልኝ ሌሊቱ እንዳበቃ (2x) ምን ዓይነት አምላክ ነህ ምን ዓይነት ንጉሥ ነህ (2x) ኢየሱስ ኢየሱስ የምለዉ የጥያቄዬ መልስ የሆነዉ ልቤ ያረፈበት እወደዉ እፎይ የምልበት እርሱ ነዉ (2x) አይበቃም እንደዚህ ብለህ አይበቃም እንደዚያም ብለህ አይበቃም እኔ ባምልክህ አይበቃም አይበቃም አይበቃም አይበቃም አምላክ ሆይ እንደ አንተ ያለ የለም (4x) ማምለክ አየሬ ነው ሳላምልክ አልኖርም ከሁኔታ ጋር አላያይዘውም ተመስገን ሳልልህ ሥምህን ሳልቀድስ እንዴት እኖራለሁ እኔ ሳልተነፍስ (2x) ምን ዓይነት አምላክ ነህ ምን ዓይነት ንጉሥ ነህ (2x) አምላክ ሆይ እንደ አንተ ያለ የለም (4x) አይበቃም እንደዚህ ብለህ አይበቃም እንደዚያም ብለህ አይበቃም እኔ ባምልክህ አይበቃም አይበቃም አይበቃም አይበቃም እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሥምህ አመልክሃልሁ (2x) እግዚአብሔር ሆይ ስለ ራስህ አመልክሃልሁ አሃ (2x) እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሥምህ አመልክሃልሁ (2x) እግዚአብሔር ሆይ ስለ ራስህ አመልክሃልሁ አሃ (2x)