አዝ፦ እፁብ ነህ አንተ አንተ አትለወጥም ግሩም ነህ አንተ ስራህም አያልቅም (2x) እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) ሰማይ ዙፋንህ ነው ምድር መረገጫ አለም ዙፋንህ ነው ያንተ መቀመጫ ሰማይም ያንተ ነው ምድርም ያንተ ነው ሁሉ ግዛትህ ነው እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) አዝ፦ እፁብ ነህ አንተ አንተ አትለወጥም ግሩም ነህ አንተ ስራህም አያልቅም (2x) እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) ይሁን ይሁን ብለህ የፈጠርከው ሁሉ ጻድቅነትህን ይመሰክራሉ እግዚአብሔር አለ እወቁት ይላሉ አክብሩት ይላሉ እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) አዝ፦ እፁብ ነህ አንተ አንተ አትለወጥም ግሩም ነህ አንተ ስራህም አያልቅም (2x) እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) ከፍ ከፍ ያለውን በሃይሉ አዋርዶ የሃያላንንም ቀስታቸውን ሰብሮ በክብር ይኖራል ዘላለም ይገዛል ዙፋኑ ይጸናል እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) አዝ፦ እፁብ ነህ አንተ አንተ አትለወጥም ግሩም ነህ አንተ ስራህም አያልቅም (2x) እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) በዘላለም ፍቅሩ ቀድሞ ባቀደው አለምን ሊያድናት ኢየሱስን ላከው ሃሳቡ ጸንታለች ማዳኑን አይተናል ከሀጥያት እስራት ከሞትም ድነናል እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) አዝ፦ እፁብ ነህ አንተ አንተ አትለወጥም ግሩም ነህ አንተ ስራህም አያልቅም (2x) እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) ዙሪያው ገደል ሆኖ ግራ ቢገባህም ጨለማው አይሎ መውጫው ቢጠፋም እግዚአብሔር አለ እሱ አይተውህም እሱ አይጥልህም ዙሪያው ገደል ሆኖ ግራ ቢገባሽም ጨለማ አይሎ መውጫ ቢጠፋሽም እግዚአብሔር አለ እሱ አይተውሽም እሱ አይጥልሽም እግዚአብሔር አለ በማደሪያው እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ (2x) አዝ፦ እፁብ ነህ አንተ አንተ አትለወጥም ግሩም ነህ አንተ ስራህም አያልቅም (2x)