Song Lyrics

ወዳጄ ሆይ

Kalkidan (Lili) Tilahun
Abetu Gulbete Hoy Ewedihalew
አዝ፦ ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ በእሳት ውስጥ አልፌ አላቃጠለኝም በውሃ አልፌ አላሰጠመኝም የእስራኤል አምላክ እርሱ ደግፎኝ አዝ፦ ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ ከጐኔ የሚቆም ሰው ሳይኖረኝ እንባዬን ጠርጐ አባበለኝ አዝ፦ አባብዬ (አባብዬ) ምን እልሃለሁ ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የዳንኤል አምላክ ዛሬም ሕያው ነህ የአንበሳውን አፍ ትዘጋዋለህ አዝ፦ መከታዬ (መከታዬ)ምን እልሃለሁ ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የሚያሳድዱኝ ዛሬ የታሉ አስጨናቂዎቼ ስጋቸውን በሉ አዝ፦ ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ)ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ ታዳጊዬ እንደሆንክ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ በምድር ላይ ያሉ ስጋ ለባሽ ሁሉ አዝ፦ ታዳጊዬ (ታዳጊዬ)ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ አዝ፦ ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection