Song Lyrics

አለው መላ

Kaleab Tsegaye
Endihim Ale
መገመት መብቱ ነው አያልፈውም ብሎ እኔ ግን አልፋለሁ ገማቼ ቁጭ ብሎ አውላ ????? ቢያነፋ መርከብ ቢሰበር ቄሳር ስለኢየሱስ መስማቱ አይቀር አዝ:- እዚሁ እንድትቀር መንገድህን የዘጋ (2x) ወገቡ ተወጋ መርዛማው እልፉኝት??? ትላንት የነደፈህ (2x) ዛሬ ተራገፈ የያዝከው ኢየሱስ ለሌላው ተረፈ ለሌላ አለው መላ (4x) ማእበሉን አልሰማም ነው ያለኝን ትቼ የጠራኝን ትቼ ሰይጣን ለምን ይሳቅ ውሃው ላይ ቀርቼ (2x) አላማ አለኝ ማእበሉ አያሰጥመኝ አላማ አለኝ ማእበሉ አያስቀረኝ (2x) ሰባት እጥፍ አድርገው እሳት አነደዱ ታላቁን መምህር ኢየሱስን ሊያስኪዱ ለጣኦት ከምሰግድ ይብላኝ ይሄ እሳት ስግደት የሚያምርብኝ ኢየሱሴ ፊት አዝ:- እዚሁ እንድትቀር መንገድህን የዘጋ (2x) ወገቡ ተወጋ መርዛማው እልፉኝት??? ትላንት የነደፈህ (2x) ዛሬ ተራገፈ የያዝከው ኢየሱስ ለሌላው ተረፈ ለሌላ አለው መላ (4x) ማእበሉን አልሰማም ነው ያለኝን ትቼ የጠራኝን ትቼ ሰይጣን ለምን ይሳቅ ውሃው ላይ ቀርቼ (2x) አላማ አለኝ ማእበሉ አያሰጥመኝ አላማ አለኝ ማእበሉ አያስቀረኝ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection